Best Diet and Healthy Recipes – Video : Éthiopie: ክብደትን ለመቀነስ ፍቱን መፍትሄ | Perte de poids saine en amharique

    39975

    Éthiopie: ክብደትን ለመቀነስ ፍቱን መፍትሄ | Perte de poids saine en amharique 


    Video

    Description


    S'abonner: # መላ በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ.ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን. ETHIOPIE ክብደትን ለመቀነስ ፍቱን መፍትሄ | Perte de poids saine en amharique ክብደታችን እንዳይቀንስ ከሚያደርጉት ምክንያቶች መካከል የእንቅልፍ እጦት, ጭንቀትና ድብርት እና ሌሎችም አብሽ, ሎሚ እና ማር በመጠቀም የምናዘጋጀው ሻይ ጤናማ የሰውነት ክብደትን መቀነሻ መንገድ ነው. አብሽ በሆድ አካባቢ የስብ ክምችት እንዳይኖር ይከላከላል. ከመጠነኛ እንቅስቃሴ ጋር ስብ በማቅለጥም እገዛ ያደርጋል. የዚህን ሻይ አዘገጃጀት እና አጠቃቀም የሚያሳይ በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ # መላ በምናቀርባቸው ለጤና, ለውበት እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ደስተኛ ከሆኑ S'abonner: # መላ በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ.ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን. በቀጣይ እነዚህን ቪዲዮዎች እንዲያዩ ጋበዝን ለጉልበት ህመምዎ ፍቱን መፍትሔዎች ... .. ለጠንካራና ውብ ጥፍር ተፈጥሮዓዊ መላዎች ... .. የሾርባ ቅጠል የጤና በረከቶች ...... ለመልካም የአፍ ጠረን ... ..  "እስካለን በጤና እንኑር" ጤንነታችንን በምንችለው መጠን እንጠብቅ ጤና ይስጥልን # መላ